Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 6:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በመንግሥቴ ግዛት ሁሉ ያሉ ሰዎች በዳንኤል አምላክ ፊት እንዲፈሩና እንዲንቀጠቀጡ አዝዣለሁ፤ እርሱ ሕያው አምላክ ለዘለዓለም የሚኖር ነውና፤ መንግሥቱም የማይጠፋ ነው፥ ግዛቱም ለዘለዓለም ይኖራል። Ver Capítulo |