Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 6:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ያን ጊዜም እነዚያ ሰዎች ወደ ንጉሡ ተሰብስበው ንጉሡን፥ “ንጉሥ ሆይ! ንጉሡ ያጸናው ትእዛዝ ወይም ሥርዐት ይለወጥ ዘንድ እንዳይገባ የሜዶንና የፋርስ ሕግ እንደ ሆነ ዕወቅ” አሉት። Ver Capítulo |