Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 6:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የዚያን ጊዜም በንጉሡ ፊት መልሰው፥ “ንጉሥ ሆይ! ከይሁዳ የምርኮ ልጆች የሆነው ዳንኤል ከቀኑ በሦስት ሰዓት ልመናውን ይለምናል እንጂ አንተንና የጻፍኸውን ትእዛዝ አይቀበልም” አሉት። Ver Capítulo |