Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 6:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ዳንኤልም ይህ ሥርዐት እንደ ታዘዘ በዐወቀ ጊዜ ወደ ቤቱ ገባ፤ የእልፍኙም መስኮቶች ወደ ኢየሩሳሌም አንጻር ተከፍተው ነበር፤ ቀድሞም ያደርግ እንደ ነበረ ከቀኑ በሦስት ሰዓት በጕልበቱ ተንበርክኮ በአምላኩ ፊት ጸለየ አመሰገነም። Ver Capítulo |