Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 5:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ንጉሡም አስማተኞቹንና ከለዳውያኑን፥ ቃላተኞቹንም ያገቡ ዘንድ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ንጉሡም የባቢሎንን ጠቢባን፥ “ይህን ጽሕፈት ያነበበ፥ ፍቺውንም የነገረኝ ሐምራዊ ግምጃ ይለብሳል፤ የወርቅም ማርዳ በአንገቱ አስርለታለሁ፤ በመንግሥቴም ላይ ሦስተኛ ገዥ አድርጌ እሾመዋለሁ” ብሎ ተናገረ። Ver Capítulo |