Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 5:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በሰማይ አምላክ በእግዚአብሔር ላይ ኰራህ፤ የመቅደሱንም ዕቃዎች በፊትህ አመጡ፤ አንተም መኳንንትህም፥ ሚስቶችህም፥ ቁባቶችህም የወይን ጠጅ ጠጣችሁባቸው፤ ከብርና ከወርቅም፥ ከናስና ከብረትም፥ ከእንጨትና ከድንጋይም የተሠሩትን፥ የማያዩትንና የማይሰሙትንም፥ የማያውቁትንም አማልክት አመሰገንህ፤ ትንፋሽህንና መንገድህን ሁሉ በእጁ የያዘውን አምላክ ግን አላመሰገንኸውም። Ver Capítulo |