Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 5:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ልዑል አምላክም የሰዎችን መንግሥት እንዲገዛ፥ ለሚወድደውም እንዲሰጠው እስኪያውቅ ደረስ ከሰው ልጆች ተለይቶ ተሰደደ፥ ልቡም እንደ አውሬ ልብ ሆነ፤ መኖሪያውም ከምድረ በዳ አህዮች ጋር ነበረ፤ እንደ በሬም ሣር በላ፤ አካሉም በሰማይ ጠል ረሰረሰ። Ver Capítulo |