Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብልጣሶርም የወይን ጠጅ በጠጣ ጊዜ ንጉሡና መኳንንቱ፥ ሚስቶቹና ቁባቶቹ ይጠጡባቸው ዘንድ፥ “አባቴ ናቡከደነፆር በኢየሩሳሌም ከነበረው ቤተ መቅደስ ያመጣቸውን የወርቁንና የብሩን ዕቃዎች አምጡ” ብሎ አዘዘ። Ver Capítulo |