Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 5:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የዚያን ጊዜም ዳንኤል ወደ ንጉሡ ፊት ገባ፤ ንጉሡም ተናገረው፤ ዳንኤልንም እንዲህ አለው፥ “ንጉሡ አባቴ ከይሁዳ ከማረካቸው ከይሁዳ ምርኮኞች ልጆች የሆንህ ዳንኤል አንተ ነህን? Ver Capítulo |