Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 መልካም መንፈስ፥ ዕውቀትም፥ ማስተዋልም፥ ሕልምንም መተርጐም፥ እንቆቅልሽንም መግለጥ፥ የታተመውንም መፍታት በእርሱ ተገኝቶአልና፤ እርሱም ንጉሡ ስሙን ብልጣሶር ብሎ የሰየመው ዳንኤል ነው። አሁንም እርሱ ይጠራ፤ እርሱም ፍቺውን ይነግርሃል።” Ver Capítulo |