Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 4:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 አሁንም እኔ ናቡከደነፆር የሰማይን ንጉሥ አመሰግነዋለሁ፤ ከፍ ከፍም አደርገዋለሁ፥ አከብረውማለሁ። ሥራው ሁሉ እውነት፥ መንገዱም ቀና ነውና፤ በትዕቢትም የሚሄዱትን ያዋርድ ዘንድ ይችላልና። Ver Capítulo |