Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 4:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ልዑሉም የሰዎችን መንግሥት እንዲገዛ፥ ለሚወድደውም እንዲሰጠው እስክታውቅ ድረስ ከሰዎች ተለይተህ ትሰደዳለህ፤ መኖሪያህም ከምድር አራዊት ጋር ይሆናል፤ እንደ በሬም ሣር ትበላለህ፤ ሰባት ዘመናትም ያልፉብሃል” አለው። Ver Capítulo |