Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያን ጊዜም ብልጣሶር የተባለው ዳንኤል አንድ ሰዓት ያህል ዐሰበ፤ ልቡም ታወከ። ንጉሡም መልሶ፥ “ብልጣሶር ሆይ! ሕልሙና ፍቺው አያስቸግርህ” አለው። ብልጣሶርም መልሶ አለ፥ “ጌታዬ ሆይ! ሕልሙ ለሚጠሉህ፥ ፍቺውም ለጠላቶችህ ይሁን። Ver Capítulo |