Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እኔ ንጉሡ ናቡከደነፆር ያለምሁት ሕልም ይህ ነው፤ አንተም ብልጣሶር! ፍቺውን ንገረኝ፤ የመንግሥቴ ጠቢባን ሁሉ ፍቺውን ይነግሩኝ ዘንድ አልቻሉምና፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በአንተ ውስጥ አለና አንተ ትችላለህ።” Ver Capítulo |