Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 3:96 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)96 እኔም እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና በሲድራቅና በሚሳቅ፥ በአብደናጎም አምላክ ላይ የስድብን ነገር የሚናገር ወገንና ሕዝብ በልዩ ልዩ ቋንቋም የሚናገሩ ይቈረጣሉ፤ ቤታቸውም ይዘረፋል ብየ አዝዣለሁ አለ። Ver Capítulo |