Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 3:91 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)91 ንጉሡ ናቡከደነፆርም ሲያመሰግኑ ሰምቶ ተደነቀ፤ ፈጥኖም ተነሣ፤ አማካሪዎቹንም፥ “ሦስት ሰዎች አስረን በእሳት ውስጥ ጥለን አልነበረምን?” ብሎ ተናገራቸው። እነርሱም፥ “ንጉሥ ሆይ! እውነት ነው” አሉት። Ver Capítulo |