Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 3:87 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)87 መንፈስና የጻድቃን ነፍሳት እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል፤ እርሱ ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው፤ ከፍ ከፍ ያለም ነው። ‘65’ ጻድቃንና ልባቸው ትሑት የሆኑ እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል፤ እርሱ ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው፤ ከፍ ከፍ ያለም ነው። Ver Capítulo |