Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 3:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 በዚህ ወራት አለቃ የለም፤ ነቢይም የለም፤ ንጉሥም የለም፤ ቍርባንም፥ መሥዋዕትም፥ ዕጣንም የሚያጥኑበት የለም፤ ይቅርታህን ያገኙ ዘንድ በፊትህ ፍሬ የሚያፈሩበት ሀገርም የለም። Ver Capítulo |