Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 3:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ባደረግህብን ነገር ሁሉ ፍትሕ ርትዕ አደረግህ፤ በእውነተኛ ፍርድህ ስለ ኀጢአታችን ይህን ሁሉ መከራ አምጥተህብናልና በከበረች በአባቶቻችን ሀገር በቅድስት ኢየሩሳሌምም በእውነተኛ ፍርድህ ስለ ኀጢአታችን ይህን ሁሉ መከራ አምጥተህብናልና። Ver Capítulo |