Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 3:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አሁንም ንጉሥ በባቢሎን ሀገሮች ለሚሠራ ሥራ የሾምኻቸው፥ ከአይሁድ ወገን የሚሆኑ ትእዛዝህን እምቢ ያሉ፥ አምላክህን ያላመለኩ፥ ለሠራኸውም ለወርቁ ምስል ያልሰገዱ ሚሳቅና ሲድራቅ፥ አብደናጎም የሚባሉ ሦስት ሰዎች አሉ።” Ver Capítulo |