Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 2:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ንጉሡም ዳንኤልን ከፍ ከፍ አደረገው፤ ብዙም ታላቅ ስጦታ ሰጠው፤ በባቢሎንም አውራጃዎች ሁሉ ላይ ሾመው፤ በባቢሎንም ጠቢባን ሁሉ ላይ ዋነኛ አለቃ አደረገው። Ver Capítulo |