Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 2:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ድንጋዩም እጅ ሳይነካው ከተራራ ተፈንቅሎ ብረቱንና ናሱን፥ ሸክላውንና ብሩን፥ ወርቁንም ሲፈጨው እንደ አየህ፥ እንዲሁ ከዚህ በኋላ የሚሆነውን ታላቁ አምላክ ለንጉሡ አሳይቶታል፤ ሕልሙም እውነተኛ፥ ፍቺውም የታመነ ነው።” Ver Capítulo |