Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 2:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 በእነዚያም ነገሥታት ዘመን የሰማይ አምላክ ለዘለዓለም የማይፈርስ መንግሥት ያስነሣል፤ ለሌላ ሕዝብም የማይሰጥ መንግሥት ይሆናል፤ እነዚያንም መንግሥታት ሁሉ ድል ታደርጋቸዋለች፤ ታጠፋቸውማለች፤ ለዘለዓለምም ትቆማለች። Ver Capítulo |