Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 2:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 እግሮቹና ጣቶቹም እኩሉ ሸክላ፥ እኩሉም ብረት ሆኖ እንደአየህ፥ እንዲሁ የተከፋፈለ መንግሥት ይሆናል፤ ብረቱም ከሸክላው ጋር ተደባልቆ እንደ አየኸው፥ የብረት ብርታት ለእርሱ ይሆናል። Ver Capítulo |