Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 2:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 የሰው ልጆች በሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ የምድር አራዊትን፥ የሰማይ ወፎችን፥ የባሕር ዓሣዎችንም በእጅህ ሰጥቶሃል፤ ለሁሉም ገዢ አድርጎ ሹሞሃል፤ የወርቁ ራስ አንተ ነህ። Ver Capítulo |