Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 2:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 የዚያን ጊዜም ብረቱና ሸክላው፥ ናሱና ብሩ፥ ወርቁም በአንድነት ተፈጨ፤ በመከርም ጊዜ በአውድማ ላይ እንደአለ እብቅ ሆነ፤ ነፋስም ወሰደው፤ ቦታውም አልታወቀም፤ ምስሉንም የመታው ድንጋይ ታላቅ ተራራ ሆነ፤ ምድርንም ሁሉ ሞላ። Ver Capítulo |