Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 2:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ነገር ግን ምሥጢርን የሚገልጥ አምላክ በሰማይ ውስጥ አለ፤ እርሱም በኋለኛው ዘመን የሚሆነውን ለንጉሡ ለናቡከደነፆር አሳይቶታል። በአልጋህ ላይ የሆነው ሕልምና የራስህ ራእይ ይህ ነው። Ver Capítulo |