Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 14:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ዳንኤልንም ያንጊዜ ከአንበሶቹ ጕድጓድ አወጣው። ዳንኤልን ይገድሉት ዘንድ የወደዱ እነዚያንም ሰዎች ይዘው በአንበሶች ጕድጓድ ጣሏቸው፤ አንበሶቹም ወዲያውኑ በፊቱ በሉአቸው። ያንጊዜም ንጉሡ፥ “የሚያድን እርሱ ነውና በሰማይና በምድርም ምልክትንና ድንቅ ሥራን ያደርጋልና፥ ዳንኤልንም ከአንበሶች አፍ አድኖታልና ሁሉም የዳንኤልን አምላክ ያምልኩት” አለ። Ver Capítulo |