Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 14:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የባቢሎን ሰዎች የሚያመልኩት ስሙ ቤል የሚባል ጣዖት ነበር፤ ምግቡንም ሁልጊዜ ዐሥራ ሁለት ጫን በሚፈጅ ቻል ዐሥራ ሁለት መስፈሪያ ስንዴ፥ አርባ በግ፥ ስድስት ፊቀንም ወይን እያውጣጡ ይሰጡት ነበር። Ver Capítulo |