Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 14:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ዳንኤልም አደሮማርና ጠጕር ስብም አምጥቶ በአንድነት ቀቀለው፤ ልህሉህም አደረገው፤ ለዘንዶውም በአፉ አጐረሰው፤ ዘንዶውም በጐረሰው ጊዜ ተሰንጥቆ ሞተ፤ ዳንኤልም፥ “አምላካችሁን እዩ” አላቸው። Ver Capítulo |