Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 14:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እነርሱም ከወጡ በኋላ ንጉሡ ለቤል የሚበላውን አዘጋጀ፤ ዳንኤልም ብላቴናውን አመድ ያመጣ ዘንድ አዘዘው፤ በንጉሡ ፊት ብቻ በቤቱ ሁሉ ነሰነሰው፤ ከወጡም በኋላ ደጃፉን ዘግተው በንጉሡ ማኅተም አተሙት። Ver Capítulo |