Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 13:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ባሏ ኢዮአቄምም እጅግ ባለጸጋ ነበር፤ በቤቱም አጠገብ የተክል ቦታ ነበረው፤ ከሁሉ እርሱ ይከብር ነበርና አይሁድም ወደ እርሱ ይመጡ ነበር። Ver Capítulo |