Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከእግዚአብሔር ዘንድ የጽድቅ መጐናጸፊያሽን ተጐናጸፊ፤ የዘለዓለማዊውን አምላክ የክብር ዘውድሽንም በራስሽ ላይ ተቀዳጂ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከእግዚአብሔር የሚመጣውን የጽድቅ ካባ ደርቢ፤ የዘላለማዊውን የክብር አክሊል በራስሽ ላይ ድፊ። Ver Capítulo |