Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 4:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከእግዚአብሔር ትርቁ ዘንድ ፈቃዳችሁ እንደ ሆነ እንዲሁ ዐሥር ጊዜ ወደኋላ ተመልሳችሁ ትፈልጉታላችሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከእግዚአብሔር በፈቃዳችሁ እንደራቃችሁ፥ አሁን ደግሞ እርሱን ለመፈለግ በአስር እጥፍ ተመለሱ። Ver Capítulo |