Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 4:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከዘለዓለማዊው አምላክ ዘንድ ድኅነታችሁን ተስፋ አድርጌአለሁና። ከዘለዓለማዊው መድኀኒታችን ዘንድ ፈጥኖ ስለሚመጣላችሁ ምሕረትም ደስታ ከቅዱሱ መጣልኝ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እንዲያድናችሁ ተስፋዬን በዘላለማዊ አድርጌአለሁና፥ ከዘላለማዊው አዳኛችሁ ፈጥኖ ስለሚመጣላችሁ ምሕረት፥ ከቅዱሱ ደስታ መጣልኝ። Ver Capítulo |