Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 4:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የዘላለም ሕግ የሆነ የእግዚአብሔር የትእዛዙ መጽሐፍ ይህ ነው፤ የሚጠብቋትም ሁሉ ይኖራሉ፤ የሚተዉኣት ግን ይሞታሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ይህች የእግዚአብሔር ትእዛዝ መጽሐፍና ለዘለዓለም የምትኖር ሕግ ነች። አጥብቀው የሚይዟት ሁሉ በሕይወት ይኖራሉ፥ የሚተዉአት ይሞታሉ። Ver Capítulo |