Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 3:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አቤቱ አምላካችን! እነሆ ዛሬ፦ ከአንተ እንደ ራቁ አባቶቻችን ክፋት ሁሉ ለውርደት፥ ለርግማንና ለፍዳ በበተንኸን ምርኮ ውስጥ ነን።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጌታ አምላካችን በተውት በአባቶቻችን ክፋት ምክንያት ስድብ፥ እርግማንና ቅጣት ሆነን እነሆ እኛ ዛሬ አንተ በበተንኸን በምርኮ ላይ ነን። Ver Capítulo |