Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 3:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ስለዚህም ስምህን እንጠራ ዘንድ፥ ባስማረክኸንም ቦታ እናመሰግንህ ዘንድ መፈራትህን በልቡናችን አሳደርህ። በፊትህ የበደሉ የአባቶቻችንን ክፋት ሁሉ ከልባችን አርቀናልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ስለዚህም ነው ስምህን እንድንጠራ አንተን መፍራት በልባችን ውስጥ ያሳደርኸው፤ በስደት ላይ ሆነን እናመስግንሃለን፥ በአንተ ላይ የበደሉትን የአባቶቻችንን ክፋት ሁሉ ከልባችን አርቀናልና። Ver Capítulo |