Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 3:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ሁሉን የሚያውቅ ያውቃታል፤ በጥበቡም አገኛት። ምድርን የፈጠረ ለዘለዓለም በእንስሳት ሞላት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ነገር ግን ሁሉን ነገር የሚያውቅ ሰው ያውቃታል፥ በማስተዋሉም አገኛት። ምድርን ለዘለዓለም ያዘጋጀ በአራት እግር አራዊት ሞልቷታል፤ Ver Capítulo |