Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 3:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከጥንት ጀምሮ ቁመታቸው ረዥም የሆነ፥ ጦርነትንም የሚያውቁ ረዐይት የሚባሉ በዚያ ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከጥንት ጀምሮ የታወቁ፥ ቁመታቸው ረጅም የሆነ፥ ጦርነትንም የሚያውቁ፥ ግዙፎቹ የተወለዱት እዚያ ነው። Ver Capítulo |