Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 3:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እስራኤል ሆይ! የእግዚአብሔር ቤት እንዴት ታላቅ ነው! ቦታውም እንዴት ሰፊ ነው! ፍጻሜ የለውም፤ መለኪያም የለውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እስራኤል ሆይ እግዚአብሔር ቤት እንዴት ታላቅ ነው! የግዛቱ መጠን እንዴት ሰፊ ነው፤ Ver Capítulo |