|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ባሮክ 3:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በምድር ጥበብን የሚፈልጓት የአጋር ልጆችም የሚጫወቱባት፥ ዕውቀትንም የሚፈልጓት፥ የመርያንና የቴምና ነጋዴዎችም የጥበብን ጐዳና አላወቁም፤ ፍለጋዋንም አላስተዋሉም።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በምድር ላይ ማስተዋልን የሚፈልጉ የአጋር ልጆች፥ የሜራንና የቴማን ነጋዴዎች፥ የተረት የሚነግሩና ማስተዋልን የሚፈልጉ የጥበብን መንገድ አላወቁም፤ መንገዶቿን አላስታወሱም።Ver Capítulo |