Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጽድቅ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ነው፤ ለእኛና ለአባቶቻችን ግን እንደ ዛሬው ዕለት የፊት ኀፍረት ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጽድቅ የጌታ የአምላካችን ነው፤ በእኛና በአባቶቻችን ግን እንደ ዛሬው ቀን የፊት ኀፍረት ነው። Ver Capítulo |