Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 አምላካቸው እሆናቸው ዘንድ የዘለዓለም ቃል ኪዳንን እሠራላቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆኑኛል፤ ከእንግዲህም ወዲህ ሕዝቤ እስራኤልን ከሰጠኋቸው ሀገራቸው አላወጣቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 አምላካቸው ለመሆን የዘለዓለም ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር እገባለሁ፥ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ፤ ሕዝቤ እስራኤልን ከስጠኋቸው ምድር ዳግም አላወጣቸውም።” Ver Capítulo |