Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ቃልህን አልሰማንም፤ ለባቢሎንም ንጉሥ አልተገዛንም፤ የንጉሦቻችን ዐፅሞችና የአባቶቻችን ዐፅሞች ከቦታቸው እንደሚወጡ በባሮችህ ነቢያት እጅ የተናገርኸውም ደረሰብን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ነገር ግን የባቢሎን ንጉሥ ለማገልገል ድምጽህን አልሰማም፤ የንጉሦቻችን ዐፅሞችና የአባቶቻችን ዐፅሞች ከቦታቸው እንደሚወጡ በአገልጋዮችህ በነቢያት እጅ የተናገርኸው ቃል ፈጸምከው። Ver Capítulo |