Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በባሪያዎችህ በነቢያት እጅ እንደ ተናገርህ መዓትህንና መቅሠፍትህን በእኛ ላይ ሰድደሃልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በአገልጋዮችህ በነቢያት አማካይነት እንደተናገርህ፥ መዓትህንና ቁጣህን በእኛ ላይ ላክህ፤ እንዲህም አልህ፦ Ver Capítulo |