Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አቤቱ አምላካችን በፊትህ ምሕረትን የለመንንህ እንደ አባቶቻችንና ነገሥታቶቻችን ጽድቅ አይደለምና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጌታ አምላካችን ሆይ በፊትህ የምሕረት ጸሎት የምናቀርበው በአባቶቻችንና በንጉሦቻችን በሰሩት የጽድቅ ሥራ አይደለም፤ Ver Capítulo |