Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በደልን፤ ክፉም አደረግን፤ አቤቱ አምላካችን ሆይ! በሥርዐትህ ሁሉ ላይ የማይገባ ሥራን ሠራን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ኃጢአትን ሠርተናል፥ ክፉ ሰዎች ሆነናል፥ ስህተት ሰርተናል፥ ጌታ አምላካችን ሆይ ትእዛዞችህን ሁሉ አፍርሰናል። Ver Capítulo |