Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 1:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በአምላካችን በእግዚአብሔር ፊት ክፉ እናደርግ ዘንድ ለባዕዳን አማልክት እየተገዛን እያንዳንዳችን በክፉ ልባችን ፈቃድ ሄድን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን ሌሎች አማልክትን በማገልገል፥ በጌታ አምላካችን ፊት ክፉውን ሁሉ በማድረግ፥ እያንዳንዳችን የገዛ ልባችንን ክፉ ሐሳብ ተከተልን። Ver Capítulo |