Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 1:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አባቶቻችንን ከግብፅ ምድር ከአወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከዚች ቀን ድረስ አምላካችንን እግዚአብሔርን አልታዘዝነውም፤ ቃሉንም እንዳንሰማ ከእርሱ ራቅን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጌታ አባቶቻችንን ከግብጽ ምድር ከአወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ለጌታ አምላካችንን አልታዘዝነውም፥ ድምጹንም ባለመስማት ቸልተኞች ሆነናል። Ver Capítulo |